የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በፈረንጆቹ ታህሳስ 2024 ወይም በ2017 ዓ.ም አጋማሽ እንደሚጠናቀቅ የፕሮጀክቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ክፍሌ ሆሮ (ኢ/ር) ተናግረዋል።
የግድቡ የመጨረሻው ተርባይን ስራ የሚጀምረውም በ 2017 ዓ.ም አጋማሽ መሆኑንም ዋና ሥራ አስኪያጁ ገልጸዋል።
- Category
- Ethiopian News