Loading...

የታላቁ ሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ የሚደረጉ ድርድሮች እንደሚቀጥሉ የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis
#WaltaTV : የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት መጀመሩን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት የግድቡን ተፈጥሯዊ የግንባታ ሂደት በጠበቀ መልኩ እየተከናወነ መሆኑን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ተናግረዋል።
ከዚህ ጋር ተያይዞም አሁን ላይ ግድቡን በተመለከተ በሳተላይት የሚታዩ ምስሎች ትክክለኛ መሆናቸውንም ነው ሚኒስትሩ የገለፁት።

Facebook : https://www.facebook.com/waltainfo/
Twitter : https://twitter.com/walta_info
YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ
Website :https://waltainfo.com

#WaltaTV
Category
Ethiopian News

Post your comment