Loading...

የቀድሞው ማዕከላዊ እስር ቤት

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by hana
"በኢትዮጵያ ታሪክ ማዕከላዊ ምርመራ እስር ቤት አስር ግዜ የታሰርኩ ብቸኛ ሰው ነኝ፤ የአካል ጉዳት እና የጭለማ ከፍተኛ ስቃይ አይቼበታለሁ" የፖለቲካ እስረኛ የነበረው አቶ ብስራት አቢ።
ከሀምሳ ዓመት በላይ የእስረኞች ምርመራ እና ማሰቃያ ቦታ መሆኑ የሚነገርለት የማዕከላዊ እስር ወደ ሙዚየም በመቀየር ለህዝብ ዕይታ ክፍት ተደርጓል።
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-opens-up-notoriouw-maekelawi-detention-center-9-17-2019/5087267.html
Category
Ethiopian News

Post your comment