Loading...

አገር እንደ ቀልድ የሚፈርስበት መንገድ የለም ! - የፓርላማ አባላት በእንባ የታጀበ ከፍተኛ ቁጣ - (ቪድዮ)

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

#Ethiopia #AmharaGenocide

ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን ሊያደርግ የተሰበሰበው ፓርላማ በጉሊሶ ወረዳ በተፈፀመው ጥቃት ዙሪያ ረጅም ሰዓት ወስዶ ተነጋግሯል።

አባላት በእንባ የታጀበ ከፍተኛ ቁጣቸውንም ገልፀዋል፡፡

ስራ አስፈጻሚው አካል ቀርቦ ማብራሪያ እንዲሰጥና ቀጣይ እርምጃውን እንዲያሳውቅ ምክር ቤቱ ወስኗል።

"አንድ ሰራዊት ከአንድ ቦታ ሲነሳ በፊት ስጋት አለበት ተብሎ ያ ስጋት የለም ተብሎ የሚኒሳ ከሆነ በአካባቢው የሚገኝ ታጣቂ ያንን ቦታ እንዲቆጣጠረው የመረካከብ ስነ ስርዓት መደረግ ነበረበት።

ይሄ ሳይደረግ መቅረቱ ለምንድ ነው ? የሚለውን መከላከያ ሰራዊትም አጠቃላይ መንግስት ይህን ጉዳይ ለምን እንደዚህ አይነት ክፍተት ሊከሰት ቻለ የሚለውን ተገምግሞ ለምክር ቤቱ ሊቀርብለት ይገባል።"

Category
Ethiopian News

Post your comment