Loading...

መከላከያው ጥዋት ወጥቶ ከሰዓት ኦነግ ሸኔ ጨፍረው ገቡ። ከገቡ በኃላ 11 ሰዓት አካባቢ ጭፍጨፋውን አደረጉ። - የዓይን እማኝ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

አብመድ : ጥቃቱ ሲፈፀም የፀጥታ አካል አልነበረም ? ፖሊስ ፣ መከላከያ ሰራዊት ፣ ሌላ የአስተዳደርና ፀጥታ መዋቅር ?

የአካባቢው ነዋሪ : "የለም፤ ኮማንድ ፖስት ነበር 3 ቀን እና 4 ቀን ይበልጠዋል ተነስቷል። እንዴት እንደተነሳ ግራ ገብቶናል ተነስቶ ሲሄድ ነው ይኼኛው ይገባው።

የአካባቢው ነዋሪ : "መከላከያው ጥዋት ወጥቶ ከሰዓት እነዛ 'ኦነግ ሸኔ' ጨፍረው ገቡ። ከገቡ በኃላ 11 ሰዓት አካባቢ የሚፈልጉትን ነገር አደረጉ።

Category
Ethiopian News

Post your comment