#Ethiopia #Birhanunega #EZEMA #Federalism #AddisAbaba #Ethiopiaelection
የኛ የአዲስ አበባ ፖሊሲ የሁሉም የኢትዮጵያ ከተሞች ፖሊሲ ነው፤ ....... ሁሉም ከተሞች መተዳደር ያለባቸው ከየት መጣ ከየት መጣ ሳይል የዛ ከተማ ሕዝብ በመረጣቸው ሰዎች ናቸው፤ ......... ለከተማው ታክስ የከፈለ ሕዝብ ሁሉ በመረጠው መንግስት ላይ ኃላፊነት አለበት፤ ........... ይሄ እኮ ነው መሰረታዊ የሆነ የዲሞክራሲ መብት በፍፁም ሊገባቸው ያልቻለው፤ ለዚህ ነው ፌዴራሊዝም በጥፊ ቢመታቸው አያውቁትም የምንለው። (ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ) #MinilikSalsawi
- Category
- Ethiopian News