Loading...

ማዕቀቡ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱን ከግምት ያላስገባ ነው

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis
የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ ጫናን ለማሳደር እያደረገ ያለው ጥረት የሁለቱን ሃገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኝነት ከግምት ውስጥ ያላስገባ ነው አሉ ምሁራን።

በጀርመን በርሊን የሚኖሩት የኢኮኖሚ ባለሙያው ዶክተር ጸጋዬ ደግነህ እና በሩሲያ ሞስኮ የሚኖሩት የአለም አቀፍ ግንኙነት ፕሮፌሰሩ ዘነበ ክንፉ ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ መንግስት ስትራቴጂካዊ አካሄድን በመከተል ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶቹን ማጠናከር ይኖርበታል ብለዋል።

ምሁራኑ የውጭ ጫናን ለመቋቋም የሀገራዊ አንድነት መጠናከር እንደሚያስፈልግም ነው ያነሱት።
Category
Ethiopian News

Post your comment