Loading...

በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

ሌ /ጄኔራል ባጫ ደበሌ በሕወሓት የጥፋት ቡድን በሰሜን እዝ ጦር ላይ ያደረሰውን ግፍ በተመለከተ በዋልታ ቴሌቭዥን ላይ በቀጥታ የሰጡት ምስክርነት ሳዳምጠው ከልብ ያሳዝናል።የሕወሓት ኃይሎች ወታደሮችን ገድለው ልብሳቸውን አውልቀው ሬሳቸውን አንድ ላይ ከምረው ሌሊቱን ሙሉ ሲጨፍሩ አደሩ በዚህ ላይ አሁንም ድረስ አስክሬናቸው አልተቀበረም።አሞራና ጅብ እየበላው ነው። የኦነግን ባንድራ የያዙ የኦነግ ወታደሮች በሽራሮ፣ በራማ፣ በፆረና እና በዛላንበሳ በኩል የሰሜን እዝን ተዋግተዋል። የተፈጸመውን እና እየተፈጸመ ያለውን ግፍ በተመለከተ በዝርዝር አብራርተዋል። ያዳምጡት። #MinilikSalsawi

Category
Ethiopian News

Post your comment