Loading...

"የማንነት ጥያቄ ሳይመለስ በትግራይ ክልል የሚካሄደው ምርጫ አይወክለንም፤ የሰብዓዊ ጥሰትም እየደረሰብን ነው።" የማንነትና የወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ተወካዮች

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

የራያ ወልቃይት የወጅራትና የጠለምት የማንነትና የወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ተወካዮች የማንነት ጥያቄ ሳይመለስ በትግራይ ክልል የሚካሄደውን ምርጫ አይወክለንም የሰብዓዊ መብት ጥሰትም እየደረሰብን ነው ሲሉ ጥያቄያቸውን ለፌዴሬሽን ም/ቤት አቀረቡ

Category
Ethiopian News

Post your comment