Loading...

የፊንላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መንግስት እያከናወነ ያለውን ስራ የሚያጣጥልና በሐሰተኛ መረጃዎች የተመሰረቱ ሪፖርቶችን፣ ውሸቶችን በማቅረብ ተገቢ ያልሆኑ ጣልቃ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

#Ethiopia #Finland #Tigray #EU

Finnish Foreign Minister Haavisto irresponsible and undiplomatic remarks against Ethiopia at the European Parliament .

የኢትዮጵያ ባለስልጣናት የትግራይ ተወላጆችን ለማጥፋት እንደሚፈልጉ ይህንንም የመሰለም ቋንቋ ሲጠቀሙ ነበር - የፊንላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔካ ሃቪስቶከ3 ቀን በፊት የፊንላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔካ ሃቪስቶ ለአውሮፓ ፓርላማ በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ሪፖርት አቅርበው ነበር።በዚህ ሪፖርታቸው ላይ ስለ ትግራይ ጉዳይ የተናገሩ ሲሆን በይበልጥ ግን የብዙሃን መነገሪያ የሆነው ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር በነበረኝ ቆይታ፥ "የኢትዮጵያ ባለስልጣናት የትግራይ ተወላጆችን ለማጥፋት እንደሚፈልጉ / ይህንንም የመሰለም ቋንቋ ሲጠቀሙ ነበር" ብለው የተናገሩት ነው።

Category
Ethiopian News

Post your comment