Loading...

የሕወሓት ኃይሎች ወደ ህዳሴ ግድብ የሚወስደውን መንገድ በመቁረጥ ጥቃት ለመሠንዘር እየተዘጋጁ መደምሰሳቸው ተሰማ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

#Ethiopia #GERD #TPLF
#VOA_Amharic
“የጉሙዝ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ጉህዴን/ እና የህወሓት ናቸው” ባላቸው ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ወስጃለሁ ሲል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሰላም ግንባታና ፀጥታ ቢሮ አስታውቋል።

እርምጃ ተወስዶባቸዋል ያሏቸው ሰዎች

“ወደ ህዳሴ ግድብ የሚወስደውን መንገድ በመቁረጥ፣ ጥቃት ለመሠንዘር እየተዘጋጁ ነበር” ሲሉ የቢሮው ኃላፊ አቶ አብዮት አልቦሮ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

መንግሥት ላነሳባቸው ወቀሳ ምላሽ እንዲሰጡ የጉህዴን መሪዎችን በስልክ ለማግኘት የተደረገው ጥረት አልተሳካም።

Category
Ethiopian News

Post your comment