Loading...

የህግ ማስከበሩ ሂደት ገፅታ - ከግንባር የተመለሱ የአማራ ብዙሃን መገኛኛ ድርጅት ሰራተኞች ጋር ቆይታ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

ከጋዜጠኛ ስማቸው እሸቴ፣ጋዜጠኛ አብዮት ከፋአለ፣ ከአሽከርካሪ ነብዩ ልዑል እና ከካሜራ ባለሙያ መብራቱ ዋለልኝ ጋር ጋዜጠኛ ሰለሞን አንዳርጌ ቆይታ አድርጓል።

በቆይታቸው በርካታ ጉዳዮችን አንስተዋል፡፡

የህግ አስከባሪዎች ሚና ሰብአዊነት የተበላበሰ እንደነበር

የህውሃትን የሃሰት ፕሮፓጋንዳ እንዴት እንዳከሸፈ

የህገ ወጡ የህውሃት ቡድን ምን ያህል ግፍ በሰሜን እዝ ላይ እንደፈፀመ

ያልተሰሙ የህውሃት ቡድን አስነዋሪ ተግባራትን ዘርዝረዋል፡፡

በጦርነት ዘገባ የገጠማቸውን ፈተናም አብራርተዋል፡፡

Category
Ethiopian News

Post your comment