የአትሌት ለተሰንበት ግደይ ቤተሰቦች ማሸነፏን የሰሙት ባለፈው ዕሁድ እንደነበር ተናግረዋል። የሰሙትም ሰው ነግሯቸው ሲሆን፣ ከልጃቸው ጋር ከተለያዩ ሁለት አመት ሆኗል።
በፊት በተለያዩ ነገሮች ትረዳቸው ነበር። አሁን ግን እንዳትረዳቸው ባንክ የለም። ገበሬ በመሆናቸው የማዳበርያ ችግር እንዳለባቸው ገልጸዋል።
በመጨረሻ "አይዞሽ። በርትተሽ ስሪ። ፈጣሪ አንድ ቀን ያገናኘናል።" የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል።
- Category
- Ethiopian News