ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን በተመለከተ የኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ እንዲሁም ልዑኮቻቸው ከዩናይትድ ስቴትስ የገንዘብ ሚኒስትርና ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ዋሺንግተን ዲሲ ውስጥ ጥቅምት 26/2012 ዓ.ም. ተገናኝተዋል። ይሄንን አስመልክቶ ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የተሰጠውን ማብራሪያ ተከታታይ ክፍሎች እናቀርብላችኋለን።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሰጡት ማብራሪያ ከስር ይገኛል።
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/5159278.html
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሰጡት ማብራሪያ ከስር ይገኛል።
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/5159278.html
- Category
- Ethiopian News