"የውጭ ሃገር ዜጋ የሆናችሁ የሚዲያ ባለቤቶች እኛ ችግር ውስጥ ስንገባ ጥላችሁ የምትሄዱበት ሃገር ያላችሁ ሰዎች ትዕግስት እያደረግን ያለነው አውድ ለማስፋት ነው፤ በማንኛውም ሰዓት በኢትዮጵያ ሰላምና ኅልውና ከመጣ አማርኛ ብትናገሩም ኦሮምኛ ብትናገሩም እርምጃ መውሰዳችን አይቀርም፤ ሁለት ቤት መጫወት አይቻልም።"ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ (ዶክተር)
- Category
- Ethiopian News