Loading...

አዲስ ኦቦ-ባ (በተመስገን ደሳለኝ) - የታከለ ኡማና ተመስገን ደሳለኝ ወግ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis
- በመሀሉ "ምኒሊክ ቤተ መንግስት" ወደ ፒኮክ ፓርክ እንደሚቀየር፣ "ኢዮበልዮ ቤተ መንግስት" ደግሞ ሙዚዮም እንደሚሆን ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ለፕሬዝዳንቷ በ"የካ አባዱ" አዲስ ቤተ መንግስት እንደሚገነባ ጨመረልኝ
- ... ሰይጣን ቤት' አካባቢ እስክንድርን በእግሩ ሲሄድ መኪና ውስጥ ሆኜ አይቼው በመስኮት 'እስኬ እንዴት በእግርህ ትሄዳለህ? እኔ መኪና ልስጥህ?' ስለው እጆቹን ከፍ አድርጎ... አመሰግናለሁ! አመሰግናለሁ! እግዜር ያክብርልኝ! አያስፈልገኝም!' ብሎኝ ሄደ።
- አንተ ጓደኛው ነህ! ንገረውና ይህን መኪና (እየነዳው ያለውን) ልስጠው የምሬን ነው።' እያወራን ያለው ከስምንት ሚሊዩን ብር በላይ ስለፈሰሰበት የመንግስት መኪና መሆኑ ነው...
Category
Ethiopian News

Post your comment