Loading...

በሰኔ 15 በነበረው የፀጥታ ችግር ከታሰሩ 218 ተጠርጣሪዎች መካከል 113ቱ ተፈተዋል።

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by hana
ከሰኔ 15ቱ የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ አካላት በቁጥጥር ስር መዋላቸው ይታወሳል።ከእነዚህ ውስጥ 113 የልዩ ኃይል አባላት ጉዳያቸው ተጣርቶ ዛሬ መለቀቃቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ለአብመድ ገልጿል።
Category
Ethiopian News

Post your comment