Loading...

ሕወሃትና ኦነግ ሸኔ በይፋት እና መንዝ አከባቢዎች ላይ መጠነ ሰፊ ወረራ ፈጸሙ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

የሰሜን ሸዋ ዞን የክተት ጥሪ

አማጺው ሕወሃት እና የኦሮሞ ነጻ አውጭ ሠራዊት ጋር በቅንጅት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ላይ መጠነ ሰፊ ወረራ መፈጸማቸውን የዞኑ አስተዳደር ዛሬ በማኅበራዊ ትስስር ገጾቹ ባሠራጨው መግለጫ አስታውቋል። ሁለቱ ቡድኖች በዞኑ በይፋት እና መንዝ አከባቢዎች ላይ መጠነ ሰፊ ወረራ እንደፈጸሙ የገለጠው የዞኑ አስተዳደር፣ የዞኑ ሕዝብ የሁለቱን ቡድኖች ታጣቂዎች እንዲፋለማቸው ጥሪ አድርጓል። ሕዝቡ በጦርነት ከታጣቂዎቹ የሚማርከውን ጦር መሳሪያ የግሉ እንዲያደርግ አስተዳደሩ መፍቀዱንም መግለጫው አክሎ ገልጧል።

Category
Ethiopian News

Post your comment