Dr. Setor Norgbe takes us to Ethiopia the landlocked country on the Horn of Africa
አስገራሚ በሆነ ብቃት ጋናዊቷ ዶክተር ሴቶር ኖርግቢ ኢትዮጵያን አስመልክቶ ከጎንደር አስከ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ከአክሱም እስከ ምስራቅና ምዕራብ ኢትዮጵያ ከአድዋ ድል እስከ አዲስ አመት በዐላችን ከሙዚቃችን እስከ ውዝዋዜያችን አንድም ሳይቀራት በመዲናችን ስለተገነባው የአፍሪካ ሕብረት እስከ ፓን አፍሪካ መስራችነታችን ያልቀራት የለም ሁሉንም በመድረኩ አቅርባለች ይመልከቱላት
Volta region's Setor takes us to Ethiopia the landlocked country on the Horn of Africa. She takes us through a cultural, historic and insightful tour of the country.
- Category
- Ethiopian News