Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሁሉም የሃገሪቱ ድንበሮች ለሰዎች ዝውውር ዝግ መደረጋቸውን የተናገሩ ሲሆን የድንበር መዘጋቱ የሎጅስቲክስ አቅርቦት ለማዳረስ የሚደረገውን ጥረት እንደማያካትት አስታውቀዋል...
ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ድንበሮቿን ለሰዎች ዝውውር ዝግ አደረገች