Loading...

እኔ ሶሻል ሚዲያ ላይ ገብቼ አንድ ቃል ፅፌ አላውቅም። - ፕሮፌሰር ብርሐኑ ነጋ ስለ ማሕበራዊ ሚዲያ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

እኔ ሶሻል ሚዲያ ላይ ገብቼ አንድ ቃል ፅፌ አላውቅም። ....... ይህ በየቀኑ የሚጮህ ነገር ምን ያሕሉን ሰው ከአስተሳሰብ ጥቅም ውጪ እያደረገው እንደሆነ የማውቃቸውን ሰዎች እያየሁ ነው። .......... ኃላፊነት በፍፁም በማይሰማቸው የሶሻል ሚዲያ አርበኞች ምክንያት አገራችን ችግር ውስጥ እንድትገባ ማየት አልፈልግም። ........ የኛ አባላት የኛ ደጋፊዎች በሐሳብ ልዩነት በጨዋነት ተከራከሩ። ( ፕሮፌሰር ብርሐኑ ነጋ ስለ ማሕበራዊ ሚዲያ ) #MinilikSalsawi

Category
Ethiopian News

Post your comment