00:00
00:00

የሀገራችን የግል የሕትመት ሚዲያ ህልውናው እያከተመ ከገበያ እየወጣ ነው።

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

መራሩ የሕትመት ሚዲያው ስንብት!  [ዋዜማ] 

የአፈናና ግፍ ስለባ በመሆን ሶስት ዓስርተ ዓመታት ያስቆጠረው የሀገራችን የግል የሕትመት ሚዲያ ህልውናው እያከተመ ከገበያ እየወጣ ነው። የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ የተሀድሶ ውጥን የግሉን ፕሬስ አልታደገውም። ዋዜማ በቅርቡ ሕትመታቸውን ካቋረጡ አሳታሚዎች ጋር ቆይታ አድርጋለች። አድምጡት

Category
Ethiopian News
Show more

Post your comment