Loading...

ባለፉት ዓመታት ወጣቶች 10ኛ ክፍል ከደረሱ በኋላ በየዓመቱ 300,000 ያህሉ ሜዳ ላይ መቅረታቸው ይነገራል

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

Sheger FM 102.1 - ባለፉት ዓመታት ወጣቶች 10ኛ ክፍል ከደረሱ በኋላ ወደ መሰናዶም ሳይገቡ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛዎችንም ሳይቀላቀሉ በየዓመቱ 300,000 ያህሉ ሜዳ ላይ መቅረታቸው ይነገራል - መንግሥትም ለወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር በቢሊየን የሚቆጠር ብር እየመደበ የተለያዩ ስራዎችን ይከውናል በራሳቸው ስራ ፈጣሪ የሆኑ ወጣቶችም በተለያዩ የመንግስት ተቋማት ተናበው ባለመስራታቸው ምክንያት እንቅፋታቸው የበዛ እንደሆነ ይነገራል

Category
Ethiopian News

Post your comment