Loading...

#WaltaTV/መንግስት የዜጎችን ደህንነት የመጠበቅ ግዴታ አለበት-የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚነሱ ግጭቶችን እና ሁከቶችን ለማስቀረት መንግስት ተገቢውን ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ገለፀ፡፡
የፀጥታ እና የደህንነት ተቋማት የዜጎችን ሰላምና ደህንነት ማስጠበቅ ላይ እና የህግ የበላይነትን ማስከበር ላይ ሚናቸውን በተገቢው እየተወጡ እንዳልሆነ ገምግሚያለሁ ሲልም ተቋሙ አስታውቋል፡፡
Facebook : https://www.facebook.com/waltainfo/
Twitter : https://twitter.com/walta_info
YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ
Website :https://waltainfo.com

#WaltaTV
Category
Ethiopian News

Post your comment