Loading...

በድሬደዋ የጣለው ዝናብ ጎርፍ አደጋ አስከትሏል

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

Ethiopia : Dire Dawa Flood - ጎርፍ በድሬደዋ

በድሬደዋ ረዘም ላለ ጊዜ የጣለው ዝናብ በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች ጎርፍ አስከትሏል። ቁጥሩ በውል አይታውቅ እንጂ የተወሰኑ መኖርያ ቤቶችን ማፍረሱን እና አንዳንድ ንብረቶችንም ማበላሸቱ; በጎርፍ ሊወሰድ የነበረ አንድ ሰው ህይወት በፖሊስ መትረፉን ታውቀዋል።

ድሬ ደዋ በዝናብ ስትሸበር ዉላለች። ግን ደግሞ ጫት ተራ አካባቢ ይህ ሁኔታ ዝናብ በዘነበ ቁጥር የተለመደ ነው ። የሰው ህይወት ከማለፉ በፊት መንግስተ በጊዜ መፍትሄ ቢፈልግ መልካም ነው። በማይሆን ሁኔታ በተሰራ አስፋልት ምክኒያት በዚህ መልኩ የሰዎችን ግቢ እያጥለቀለቀ አሮጊቶችና ሽማግሌዎች ጣሪያ ላይ በመስቀል ነው ህይወታቸው የተረፈው።

Category
Ethiopian News

Post your comment