Loading...
Featured

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሙስሊም መሪዎችን ሰብስበው ጥቅምና ሰልጣን ፈላጊዎች ሲሉ በአሳፋሪ ንግግር ሸንቁጠዋቸዋል ።

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

አዛውንት ኢለማዎችን አንገት አስደፍተዋቸዋል ። በዘር ተቧድኗቹህ እስልምናን ለመከፋፈል ጸራላችሁ ተብለዋል። የመንግስትን ረዥም እጆች በተግባር ያየንበት የእስልምና ምክር ቤት የወንበር ፍጅት አማራውን ሙፍቲ አንስቶ ኦሮሞውን ሼህ ለመሾም የተኬደበት መንገድ የሚያሳየው የእስልምና ምክር ቤት መሪዎች የመንግስት ጥገኛ መሆናቸውን ነው። እጅግ አሳፋሪው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር አዛውንቶችን እና ኡስታዞችን ለስልጣን የተስገበገባችሁ ሲሉ ወርፈዋቸዋል።

Category
Ethiopian News

Post your comment