Loading...

ደብረጺዮን ራሳቸው በለኮሱት ጦርነት የመከላከያ ሰራዊቱን ሲቃ በተናነቀው እንባ ባቀረረው መልእክታቸው አማረሩ።

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

ደብረጺዮን ራሳቸው በለኮሱት ጦርነት የመከላከያ ሰራዊቱን ሲቃ በተናነቀው እንባ ባቀረረው መልእክታቸው አማረሩ።

የኤርትራ መንግስት 16 ክፍለጦሮች አሰልፎ ወረራ አካሂዶብናል። የመከላከያ ሰራዊት የትግራይን ሕዝብ አልጠበቀም። የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ ተደብድቧል። ሲሉ ሲቃ በተናነቀው መልእክታቸው ተናግረዋል።

በኤርትራ ጦር የሐገር ሉዓላዊነትን አስደፍሯል። የመከላከያ ሰራዊቱ አልጠበቀንም። ከጠላት ከበባ አላዳነንም አልተከላከለልንም ሲሉ በምሬት እንባ ባቀረረው ድምጽ ደብረጺዮን ተናግረዋል።

የሰሜን እዝ አዛዦችን ግብዣ ጠርተው ካቴና ያጠለቁ መሆናቸውን በ45 ደቂቃ ኦፕሬሽን 21 አመት አብሯቸው የኖረውን የሰሜን እዝ ወረራ በመፈጸም የመከላከያ ሰራዊቱን ረሽነዋል፤ በማይካድራ ንጹሃንን ጨፍጭፈዋል፣ ይህ ሁሉ ረስተው የመከላከያ ሰራዊት ከ ኤርትራ ጦር ከበባ አልጠበቀንም ሲሉ ምርር ብለው ተናግረዋል። #MinilikSalsawi - video via Dimtsi Woyane

Category
Ethiopian News

Post your comment