Loading...

የአሜሪካ መንግስት ባለስልጣናት የኢትዮጵያ መናጋት የብሔራዊ ጥቅማቸውን በከፍተኛ ደረጃ እንደሚጎዳ በመረዳት ለውጥ ለማምጣት እየተሯሯጡ ነው

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

የኢትዮጵያ አሜሪካን ሲቪክ ካውንስል ሊቀመንበር የሆኑት ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ 10 የዲያስፖራ ድርጅቶች በጋራ ለአሜሪካ ኮንግረስ አባላት የኢትዮጵያ ህገ መንግስትና የዘር ፖለቲካ አደረጃጀት በዜጎች ላይ የፈጠሩትን ኢ-ፍትሃዊነት፣ አግላይነት፣ ግፍና እልቂት ለማስረዳት በቅርቡ በተጠራው ኮንፈረስ ላይ ስለቀረቡት ጭብጦችና ተያያዥ ጉዳዮች ማብራሪያ ሰጥተውናል።

በአብይ አህመድ አመራር ተስፋ የቆረጡት የአሜሪካ መንግስት ባለስልጣናት በኢትዮጵያ በተለይ በአማራው ክልል እየተካሄደ ያለውን ጦርነትና ግጭቶች የብሄራዊ ደህንነት ስጋት [national security emergency] መሆኑን በመገንዘብ ለውጥ ለማምጣት በመሯሯጥ ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል።

Category
Ethiopian News

Post your comment