#Ethiopia #Tigray #TelecomCrisis #MinilikSalsawi
Ethiopian telecommunication infrastructure was deliberately damaged by the TPLF, which caused outages across the Tigray region. This was captured on CCTV. Ethio Telecom was able to avoid various cyber attacks as well as a national blackout by taking precautionary measures.
የትግራይ ብሔርተኞች እንደሚሉት ሳይሆን መብራቱንም፣ ስልኩንም ያጠፋው ትህነግ ነው። ኢትዮ ቴሌኮም ላይ ጠባቂዎቹን አስወጥቶ የፈፀመው በካሜራ ተይዟል። መብራቱንም መበጣጠሱ በመረጃ የተደገፈ ነው። ትግራይን ያጨለማት ራሱ ትህነግ ነው።
- Category
- Ethiopian News