Loading...

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by hana
ጎንደር ሲከፋ ጎጃም ፈጥኖ ይደርሳል፣ ወሎ ይዘምታል፣ ሸዋ ይቆጣል። ወሎ ሲፈተን ጎንደር ጎጃም ሸዋ ይነቃነቃል። በጎጃም ኮሽ ሲል ጎንደር ወሎ ሸዋ እንደ "አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ" ይነሳል። እንኳን ጎጃም ለጎንደር፣ ሸዋ ለወሎ ይቅርና፣ በየትኛውም አካባቢ ያለው አማራ ለየትኛውም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰብ ለመከራው ፈጥኖ ደራሽ ለደስታው ደጋሽ ነው።
Category
Ethiopian News

Post your comment