Loading...

በአዲስ አበባ ፕሮጀክቶች ሆን ተብሎ እንዲቋረጡ ይደረጋልን?

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

ማንን ምን እንጠይቅሎ Sheger FM - የአዲስ አበባ ከተማ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ ለምን አይጠናቀቁም? ስለምንስ ፕሮጀክቶች እንዲቋረጡ ይደረጋል?አድማጭ

"በሚያስገርም እና ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ዘንድሮ ፕሮጀክቶች እየተጠናቀቁ ነው"
ኢንጂነር አያልነሽ ሀለማሪያም
የአዲስ አበባ ኮንስትራክሽን ቢሮ ሃላፊ

"እውነት ነው ችግር አለ፤ የምንዛሬ እጥረትና ሌሎችም ችግሮችም አሉ።"
ኢንጂነር ግርማ ሀብተማሪያም የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበር ፕሬዝደንት


Category
Ethiopian News

Post your comment