Loading...

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ ጋር

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis
ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን አስመልክቶ በተለይም በኢትዮጵያ የሴቶች መብት እና እኩልነትን ለማስከበር የተሰሩ ስራዎች ምን ይመስላሉ፤ አሁን ያለበት ደረጃስ፤ በጠቅላይ ፍርድ ቤትም ሆነ በስር ፍርድ ቤቶች ሴቶች ይዘዋቸው የሚመጧቸው ጉዳዮች ምንድን ናቸው የሚሉት ዙሪያ ቆይታ አድርገዋል።

በተጨማሪም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እስካሁን የተሰሩ የለውጥ ስራዎች ምን ይመስላሉ፤ ወደፊትስ ምን ለመስራት ታቅዷል የሚለው ላይም ማብራሪያ ሰጥተዋል።
Category
Ethiopian News

Post your comment