Loading...

ከጄኔራል እስከ ተራ ወታደር ድረስ በትምህርት ቤቶቼ እና በሆቴሎቼ ሲገለገሉ እስከ 25% ቅናሽ አድርጊያለሁ- ሻለቃ ሀይሌ ገ/ስላሴ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

#NahooTV #NahooWektawi #HaileGebrselassie
ኢትዮጵያ ብለህ ከተነሳህ አትሸነፍም (ሻለቃ ሀይሌ ገ/ስላሴ) ያሸነፈው ፈጣሪ ነው (ቴዎድሮስ ሽፈራው) | ወቅታዊ ዝግጅት

ከጄኔራል እስከ ተራ ወታደር ድረስ በትምህርት ቤቶቼ እና በሆቴሎቼ ሲገለገሉ እስከ 25% ቅናሽ አድርጊያለሁ:: ..... ኢትዮጵያን ከያዝክ እግርህ ሸፋፋ ቢሆን እንኳን ሮጠህ ታሸንፋለህ። ለዚህ ደግሞ ሲድኒ ኦሎምፒክ ምስክሬ ነው።
ባለፉት ሶስት ሳምንታት በልቤ ውስጥ አትሜ ሮጬ ያሸንፍኩላትን ኢትዮጵያ አግኝቻለሁ። ..... ኢትዮጵያ ብለህ ከተነሳህ አትሸነፍም። እኔ በዚያ ሁሉ ጊዜ ድል ያደረኩት ኢትዮጵያን በልቤ ስለያዝኳት ነው። .... ኢትዮጵያ Down Down ያሏትንም፣ ቀብረናታል ያሉትንም አሸንፋቸዋለች። ለእኔ የሰገሌ ጦርነት ሳይሆን፣ የአድዋ ጦርነት ነው የሚያኮራኝ። ጠላትን እንጂ ወገንን ማሸነፍ ብዙ አላደንቅም። ሆኖም የሰሞኑ ድል ይለያል።
Category
Ethiopian Sports Ethiopian News Sports

Post your comment