Loading...

በርካታ የኦሮሚያ ዞኖች ብሔር ተኮርና ሀይማኖት አዘል ጥቃቶች ተፈፅመዋል - ግርማ ገላን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮምሽን ም/ ኮምሽነር

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

#Ethiopia #Oromia

"በርካታ የኦሮሚያ ዞኖች በአርሲ፣ በጅማ ብሔር ተኮር ጥቃቶች ተፈፅመዋል። ከዛም አልፎ በአርሲ ሀይማኖት አዘል ጥቃት ተፈፅሟል። የክርስትና እምነት ተከታዮች ጥቃት ደርሶባቸዋል። ኦሮሞም ሆነው ክርስትያን የሆኑ በተለይ የሸዋ አካባቢ ተወላጆች ተገድለዋል።" ግርማ ገላን፣ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮምሽን ምክትል ኮምሽነር

Category
Ethiopian News

Post your comment