በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ በተፈፀመ ጥቃት ንፁሃን መገደላቸውን የዓይን እማኞች ገለፁ
*********************
በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ በደረሰ ጥቃት ንፁሃን መገደላቸውን የዓይን እማኞች ለኢቲቪ በስልክ ገለፁ።
በጥቃቱ ህፃናት እና ሴቶች በብዛት ሰለባ መሆናቸውንም ነው የዓይን እማኞቹ የተናገሩት።
ከጥቃቱ የተረፉትን ወገኖች ለማዳን መንግስት የአንቡላንስ፣ የሰብአዊ እርዳታ እና የድንገተኛ ህክምና ባለሙያዎችን ወደ አካባቢው እንዲያሰማራም ነዎሪዎቹ ጠይቀዋል።
- Category
- Ethiopian News