በዚህ ልዩ ፕሮግራም፣ ታዋቂው የፖለቲካ ሰው እና ፀሐፊ አቶ ልደቱ አያሌው እና መምህርት መስከረም አበራ መካከል በሰሜኑ ጦርነት እና ተያያዥ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ፣ ሀሳባቸውን በሀሳብ ገበታ ያቀርባሉ። ይሄ ልዩ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ፣ ለሌሎቹም ያድርሱ።
- Category
- Ethiopian News