Loading...

የቀይ ባህር ንፋስ ያስነሳው አቧራ : አብይና ኢሳያስ ለምን ሆድና ጀርባ ሆኑ ?

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

የቀይ ባህር ንፋስ ያስነሳው አቧራ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኮሽ ባለ ቁጥር በማለት በጀመሩት ንግግራቸው የውጪ ሃይሎች ላይ ዝተዋል። ማን ላይ ዛቱ ? ከማን ጋር ሆድና ጀርባ ሆኑ ? ማንን ጠረጠሩ ? ጌታቸው ረዳ ከስራቸው አይጠፋም በንግግራቸው ተፍከንክኗል ለምን ? በትንታኔው ይመለሳል ያድምጡን


.

Category
Ethiopian News

Post your comment