Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
በውይይታቸውም የላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ጥገና ሂደት፣ የቱሪዝም እና የኢንቨስትመንት ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሰጠተው እንደተነጋገሩ ርእሰ መስተዳደሩ ተመስገን ጥሩነህ ተናገረዋል፡፡...
ርዕሰ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ፍሬድሪክ ቦንቴምስን አነጋግረዋል፡፡