Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
የአማራ ልዩ ሃይል ርስት ለማስመለስ የቆመ ሳይሆን ትህነግ ሀገር ለማፍረስ የሰነዘረውን ጥቃት ለመመከት መንግስት ያሰቀመጠውን ትዕዛዝ ተቀብሎ የህዝብን ህልውና የታደገ ነው ሲሉ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ተናገሩ፡፡...
የአማራ ልዩ ሃይል ርስት ለማስመለስ የቆመ ሳይሆን ትህነግ የሰነዘረውን ጥቃት በመመከት የህዝብን ህልውና የታደገ ነው ሲሉ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ተናገሩ፡፡