Loading...

የኢትዮጵያ መንግስት የስራ ሀላፊዎች ዘወትር የሚሰጡት መግለጫ መሬት ካለው እውነት ጋር የማይገናኝና የማይጣጣም ነው ሲሉ ዜጎች ይናገራሉ፡፡

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

የኢትዮጵያ መንግስት የስራ ሀላፊዎች የሀገሪቱን አጠቃላይ እድገት በሚመለከት ዘወትር የሚሰጡት መግለጫ መሬት ካለው እውነት ጋር የማይገናኝና የማይጣጣም ነው ሲሉ ዜጎች ይናገራሉ፡፡

ምሁራን በበኩላቸው መንግስት ስለሀገሪቱ እድገት እና ምጣኔ የሚያወራው ሳይንሱን ተከትሎ አይደለም፡፡

የሀገራት የእድገት ምጣኔ የሚለካው ከብዙ ተያያዥ ነባራዊ ሁኔታዎች ጋር ነው ይላሉ፡፡

Category
Ethiopian News

Post your comment