00:00
00:00

ጁንታው በግፍ የረሸናቸው የቤተሰብ አባላት

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis
#FBC, #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

ነሀሴ 5 ቀን ከንፋስ መውጫ ከተማ ተነስው ወደ መሸለሚያ አቦ የአሸባሪውን የህውሃት ቡድን ጥቃት ሽሽት ልጅ ይዘው ከቤታቸው የወጡት ጥንዶች ነሐሴ 7 በሸሹበት ስፍራ አብረዋቸው ከነበሩ ቤተሰቦቻቸው ጋር ተገድለዋል።

ጁንታው ግፍን ሲፈፅም ደግሞ ነብስ ያላወቀው ህፃን መካከላቸው ነበር። በስተመጨረሻም ህፃኑ በደም ተለውሶ በወላጆቹ አስከሬን መካከል ተገኝቷል።

የሟቾች ልጆች አሁን በአያቶቻቸው ጥላ ስር ይገኛሉ።
Category
Ethiopian News
Show more

Post your comment