Loading...

በአካል በባንኮች በነፃ የሚገኘው አገልግሎት በኤቲኤም ሲሆን ደንበኞችን ተጨማሪ ያስከፍላቸዋል ። ለምን?

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

ባንኮች ብዙውን ጊዜ ደንበኞቻቸው ብር ለማውጣት ወደ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን መምጣት አይጠበቅባችሁም በኤቲኤም ካርዶቻችሁ ተጠቀሙ ይላሉ። በአካል በባንኮች በነፃ የሚገኘው አገልግሎት ግን በኤቲኤም ሲሆን ደንበኞችን ተጨማሪ ያስከፍላቸዋል ምክንያቱን ምን ይሆን?
የዋዜማን ዘገባ

Category
Ethiopian News

Post your comment