ሀገር ሊያፈርስ የመጣን ጠላት የመመከቱ ሂደት በርግጥም በአርሶ አደሩ በኩል በአኩሪ መንገድ እየታየ ነው።
በዚህ በኩል የሰሜን ወሎ አርሶ አደሮች እያደረጉት ያለው ተጋድሎ ታሪክ የማይዘነጋው ነው።
የቻለውን ዘርፎ ያልቻለውን አውድሞ በሚሄደው ወራሪው የሽብር ቡድን ህወሃት አካባቢያቸውን ላለማስደፈር እየታገሉ መሆኑም ነው የሰሜን ወሌ ዞን አርሶ አደሮች ።
መከላከያ ቦታውን እስኪጣጠር ከ8 ቀናት በላይ በቀጥታ ውጊያ ሲፋለሙ የነበሩት አርሶ አደሮቹ ሀገር ፣እንዳትደፈር መዋደቃቸውም ገልፀዋል።
- Category
- Ethiopian News