00:00
00:00

"የህግ የበላይነት ሊከበር ይገባል" የአዲስ አበባ ነዋሪዎች

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis
በአዲስ አበባ ዙሪያና በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች አክቲቪስት ጀዋር መሀመድ ጥቃት ደርሶብኛል የሚል መልዕክት በማስተላለፉ ሰልፍ በወጡ ሰዎች ጉዳት መድረሱ ይታወቃል።
ታዲያ በዚህ ዙሪያ ዋልታ ያነጋገራቸው የህብረተሰብ ክፍሎች መንግስት የህብረተሰብን ደህንነት ሊጠብቅ ይገባል የህግ የበላይነት መከበር አለበት ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡
Facebook : https://www.facebook.com/waltainfo/
Twitter : https://twitter.com/walta_info
YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ
Website :https://waltainfo.com

#WaltaTV
Category
Ethiopian News
Show more

Post your comment