ከ2009 ወዲህ የአዕምሮ ህሙማን ቁጥር ጨምሯል በኢትዮጵያ ከአራት ሰዎች መካከል አንዱ የአዕምሮ ህመም ተጠቂ ነው፡፡ሀገሪቱ ካለችበት ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ በተለይም በድባቴ ህመም የተጠቁ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ዋዜማ ከባለሙያዎች ሰምታለች፡ ዝርሩን ያድምጡ
- Category
- Ethiopian News