Loading...

ኢትዮጵያ የገቡት የሞሳድ እና የሲአይኤ ሰላዮች | ሚስጥራዊው የግብፅ የእጅ አዙር መረራ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

[ጥብቅ መረጃ] ኢትዮጵያ የገቡት የሞሳድ እና የ ሲአይኤ ሰላዮች | ሚስጥራዊው የግብፅ የእጅ አዙር መረራ

Geopolitical Futures የተሰኘው የምርምር ተቋም የግብፅ መንግስት ኢትዮጵያን አስገድዶ ወደ ድርድር ለማምጣት ያለው ብቸኛ አማራጭ #የብሔር_ቅጭት መቀስቀስ እና ከሱዳን ጋር ያለውን አለመግባባት ይበልጥ ማባባስ ብቻ እንደሆነ "Egypt's Last Chance" በሚል ርዕሰ ባወጣው ፅሁፍ ላይ በዝርዝር አስረድቷል። ለወትሮ ከሚቀርቡ የዜና ዘገባዎች እና ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ታስበው ከሚዘጋጁ ትንታኔዎች በተለየ መልኩ የGPF ትንበያ በትክክለኛ መሠረት እና በተጨባጭ እውነታ ላይ የተመሠረተ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። በዚህ መሠረት ግብፆች በሚያካሂዱት የእጅ አዙር ጦርነት በኢትዮጵያ ላይ ያላቸው "Strategic Advantage" ምንድን ናቸው? ኢትዮጵያስ የግብፆችን ጥቃት ለመከላከል ያላት አማራጭ እና ተጋላጭነት ምን ይመስላል? የግብፆች አፍራሽ እንቅስቃሴ በቀጣዩ ብሔራዊ ምርጫ ላይ የሚኖረው ተፅዕኖ እና የመሳሰሉትን ጉዳዩች አንስተን ተወያይተናል።

Category
Ethiopian News

Post your comment