#Ethiopia #Tigray #Mekelle
በመቶዎች የሚቆጠሩ የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ማኅበረሰብ አባላት የእርዳታ ምግብና መድኃኒት እንዲደርሳቸው የጠየቁበትን ሰልፍ አድርገዋል። ሰልፈኞቹ መቀሌ ውስጥ ባደረጉት ሰልፍ ትግራይ ውስጥ የተከሰተው ረሃብ ሰው ሰራሽ መሆኑን ጠቅሰው ጥያቄያቸውን እዚያ ለሚገኙ የዓለም አቀፍ ተቋማት ተጠሪዎች በደብዳቤ አስገብተዋል።
https://amharic.voanews.com/
- Category
- Ethiopian News