የዛሬ የህዳር 30/2017 ዓ/ም የመሠረት ሚድያ አርዕስተ ዜናዎች:
1. በጃል ሰኚ ነጋሳ ዙርያ ያልተሰሙ አዳዲስ መረጃዎች
2. በአዲስ አበባ በጠራራ ፀሀይ ሰው ስለሚታገትበት አደባባይ
3. በርካታ ሰራተኞቹን ሊያሰናብት እንደሆነ ስለተነገረለት የአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ
4. ለተማሪዎች ምገባ ይውል የነበረው የገንዘብ መጠን ለውጥ ስለማሳየቱ
5. ሁለት ሚድያዎች በፋይናንስ ችግር ሊዘጉ እንደሚችሉ መታወቁ
6. እንዲሁም፣ መቀመጫውን ህንድ ያረገ ኮሌጅ ባለቤት ሀገር ጥሎ ስለመውጣቱ መረጃዎችን ይዘናል።
- Category
- Ethiopian News