Loading...

አቶ ሙስጠፌ ዑመር ሕወሓት በሶማሌ ሕዝብ ላይ ላደረሰው ጥፋት ይቅርታ እንዲጠይቅ አሳሰቡ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

የሱማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሙስጠፌ ዑመር ሕወሓት የሱማሌን ህዝብ ይቅርታ እንዲጠይቅ በይፋ ተናገሩ።አቶ ሙስጠፌ ትህነግ የሱማሌን ህዝብ በጀምላ እንደ ጨፈጨፈ ይናገራሉ።በአንድ ቀን 90 ሰው ተጨፍጭፏል።50 ሰው ከእነ ነብሱ በአንድ ቀን ተቀብሯል።25 ሰው በአንድ ቀን አልቋል።የአንድ ቤተሰብ 9 ሰው በተጠራራ ፀሃይ አልቋል።ግፉ እንዳይነገር ደግሞ የሕወሓት አመራሮች እያስፈራሩ መሆናቸውን አቶ ሙስጠፌ ያክላሉ።ለዚህ ጭፍጨፋ ዋና ተዋናያኖቹ የደቡብ ምስራቅ እዝ አዛዥ የነበረው (የሞተው) ጀነራል አብርሃ ወልደማርያም (ኳርተር) አይነት የትህነግ አመራሮች መሆናቸውን ያብራራሉ።

Category
Ethiopian News

Post your comment