Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
"በራሳችን ቋንቋ እንዳንማር፣ እንዳንዳኝና ባሕል ወጋችንን እንዳናሳድግ ተፅዕኖ ከመድረሱም በላይ የራሳችን ተወካይ እንዳይኖረን በመደረጉ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ በደል እየደረሰብን ነው።" የደራ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ...
የደራ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ፈጣን ምላሽ ባለማግኘቱ ቅሬታውን ገለጸ፡፡